Comments on: Selam – Mahmoud Ahmed

By: ዜማ
Thank you so much, Tariku.

The photos are amazing! I like them.

By: Tariku
ሰላም – ማህሙድ አህመድ

ለሰው ልጅ ፍቅር፡ ለሰው ልጅ ሰላም (2ቴ)

ለሰው ልጆች በ’ዓለም፡ ዙሪያ ሁሉ

ሰላም ይሁን፡ ምድር ሁሉ

ሰላም አህህ’ሀሀ (3ቴ)

በ’አለም ዙሪያ ሁሉ

ለሰው ዘር በሙሉ

ሰላም አህህ’ሀሀ (3ቴ)

በ’ዓለም ዙሪያ ሁሉ

ለሰው ዘር በሙሉ

ከባሕር ከየብሱ፡ ከሰፊው ወቅያኖስ

በሚመጣው አየር፡ በሚነፍሰው ነፋስ

ያለን መልካም ምኞት፡ ያለን ቀና መንፈስ

የሰላም ጥሪያችን፡ መልክታችን ይድረስ

የተበቀለ አየር፡ ጠፍቶ ከላያችሁ

የዱር አራዊቶቸ፡ አዕዋፍ በጎጆዋቸው

ሁሉም በያሉበት፡ በየ በኩላቸው

የሰላሙ ፋና፡ ይድመቅ ይብራላቸው

በ’ዓለም በ’ዓለም

ይስፈንልን ሰላም

በ’ዓለም፡ በ’ዓለም

ይስፈንልን ሰላም

ሰላም አህህ’ሀሀ (3ቴ)

በ’አለም ዙሪያ ሁሉ

ለሰው ዘር በሙሉ

ሰላም አህህ’ሀሀ (3ቴ)

በ’ዓለም ዙሪያ ሁሉ

ለሰው ዘር በሙሉ

ሕጻናት እንዲያድጉ፡ በንጹሕ አዕምሮ

ነፃ ህሊናቸው፡ ጎልብቶና ዳብሮ

ወጣት ሺማግሌ፡ የሰው ዘሮች ሁሉ

ሰላም ለ’ዓለማችን፡ ይላሉ በሙሉ

ዘንባባ ዘንጥፈን፡ እርግቦችን ለቅ’ቀን

ዘር’ቀለም ሳንለይ፡ ጥላቻን አርቀን

ለሰው ልጆች ደስታ፡ ለሰው ልጆች ፍቅር

ከ’አጥናፍ እስከ’አጥናፍ

ለሰላም እንዘምር

በ’ዓለም፡ በ’ዓለም

ይስፈንልን ሰላም

በ’ዓለም፡ በ’ዓለም (2ቴ)

ይስፈንልን ሰላም

ሰላም አህህ’ሀሀ (3ቴ)

በ’አለም ዙሪያ ሁሉ

ለሰው ዘር በሙሉ

ሰላም አህህ’ሀሀ (3ቴ)

በ’ዓለም ዙሪያ ሁሉ

ለሰው ዘር በሙሉ

ሰላም አህህ’ሀሀ (3ቴ)

በ’ዓለም ዙሪያ ሁሉ

ለሰው ዘር በሙሉ

ሰላም አህህ’ሀሀ (3ቴ)

በ’ዓለም ዙሪያ ሁሉ

ለሰው ዘር በሙሉ

By: Tariku
Selam, Body! Nice work!

Please check this out:

http://img153.imageshack.us/my.php?image=ethiozema3qx5.gif

No.1———————————————————————-

Quickpost this image to Myspace, Digg, Facebook, and others!

No.2———————————————————-

http://img153.imageshack.us/my.php?image=ethiozemazc3.gif